በቴዎድሮስ አድሃኖም የሚመራው የሕወሓት ጁንታ የዲፕሎማሲ ቡድን በየቀኑ ሃሰተኛ መረጃዎችን በትዊተር እያሰራጨ

በቴዎድሮስ አድሃኖም የሚመራው የሕወሓት ጁንታ የዲፕሎማሲ ቡድን በየቀኑ ሃሰተኛ መረጃዎችን በትዊተር እያሰራጨ የዓለም ታላላቅ ተቋማትን እና ሃገራትን እያሳሳተ እንደሆነ እና ይህም የኢትዮጵያን መንግስት ከፍተኛ ዋጋ እያስከፈለው እንደሚገኝ አንድ የዲፕሎማቲክ ምንጭ ምስጢራዊውን መረጃ ለዘ-ሐበሻ ተናገሩ::  ትናንት ጠ/ሚ/ር አብይ አህመድ ከጀርመኗ መሪ አንጌላ ማርኬል ጋር ከተወያዩ በኋላ ወዲያውኑ በውጭ ላለው ዲያስፖራ “ዳሩ … Continue reading በቴዎድሮስ አድሃኖም የሚመራው የሕወሓት ጁንታ የዲፕሎማሲ ቡድን በየቀኑ ሃሰተኛ መረጃዎችን በትዊተር እያሰራጨ